የህፃናት ደምና ካንሰር ህክምና ከየትወዴት ? (ከዜሮእስከ 70)
 • በዓይደርአጠቃላይስፔሻላይዝድሆስፒታልየሚደረገውየህፃናትካንሰርህክምናከዕለትወደዕለትበዓይነትሆነበስፋትእየጨመረመጥቷል።
 • ወደአዲስአበባሂደው መታከም የነበረባቸው ታካሚዎች እንግልት ጊዜ እና ገንዘብ ቀንሷል።
 • ዓመት ባል ሞላጊዜ ከ70 የማያንሱየህፃናትካንሰርታካሚዎችግልጋሎትአግኝተዋልእያገኙምነው።
 • ቁጥሩየበዛታካሚደግሞለጊዜያዊየደምችግሮችህከምናተሰጥቷቸዋል።
ለመጥቀስያህል፡
 • የደምማነስ፣
 • የመድማትችግርያለባቸው፣
 • የደምህዋሳትዕልቂትያለባቸውህፃናትይጠቀሳሉ።
 • እስከአሁንባለውግምገማየደምእናየአጥንትካንሰርቀዳሚስፍራይይዛሉ።
ተግዳሮች፡
 • የካንሰርመድሃኒቶችውድነትናየአቅርቦትማነስ፣
 • ደንናየደምተዋፅኦችማነስ፣
 • የህብረተሰቡግንዛቤናየአቅምውሱትነትይጠቀሳሉ።
 • ህፃናትማንኛውምየህመምምልክትሲታይባቸውቶሎወደጤናማዕከልእንውሰዳቸው።

በዓይደርአጠቃላይስፔሻላይዝድሆስፒታል

የህፃናትደምናካንሰርህክምናክፍል