መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከታች በተገለጹትን የትምህርት ፕሮግራሞች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከ ነሐሴ 21/12/2011 ዓ/ም እስከ መስከረም 04/2012 ዓ/ም ባሉት ቀናት በዩኒቨርሲቲው (website/10.10.254.2) በመጠቀምማመልከትየምትችሉመሆኑንለማሳወቅእንወዳለን።

ለተጨማሪ መረጃ

በ 0344 41 66 92/ በ 0344 41 66 78 

 

 1. 1.School of public health. (Office phone number 0344416683)
 • MPH in General Public Health
 • Masters in Hospital and Health Care Administration (MHA)
 • MPH in Monitoring and Evaluation
 • MPH in Reproductive Health
 • MSc in Biostatistics and Health Informatics
 • MSc in Biostatistics
 • MPH in Public Health Nutrition

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡

 • በሙያውየመጀመርያዲግሪወይምበተዛማጅሙያከታወቀተቋምየተመረቀ/ች
 • የመጀመርያዲግሪውጤታቸው ከ 2.00 ነጥብያላነሰ
 • ከሚሰሩበትመስርያቤትየድጋፍደብዳቤማቅረብየሚችሉወይምመክፈልየሚችሉ
 • Official transcript ወደኮሌጁረጅስትራርናአሉሙናይፅ/ቤትየሚያቀርቡ
 • የማመልከቻክፍያ 100 ብርሲሆንበኮሌጁፋይናንስበመክፈልደረሰኙንኮፒበማድረግወደረጅስትራርቢሮቁጥር 2 መቅረብይኖርበታል።

ለዝርዝር ፕሮግራሞች  እዚህ ይጫኑ