በዚህም ጥረታቸው የአለም አቀፍ ሚደያዎች ትኩርት መሳብ የቻሉ ሲሆን ምርጥ የሲ ኤን ኤን ጀግኖች በሚል ከ10 የአለማችን ሰዎች አንዷ ለመሆን በቅተዋል። ውድድሩ እየቀጠለ ያለ ሲሆን በሙሉ ስኬት እንዲያጠናቅቁ ድምፃችን ልንሰጣቸው ይገባል።

https://edition.cnn.com/…/cnn-heroes-top-ten-2019/index.html

1 ስልጠና ኣብ ዙርያ እንታይነትን ምክልኻልን መንቀሊ ሕማም ልቢ ሩማቲክ

ካብ ኩለን ጣብያታት ጥዕና ክ/ተማታት  መቐለ  ንዝተውፃፅኡ  ጥሙር  ጥዕና  ሰራሕተኛታት  ኣብ ዙርያ እንታይነትን ምክልኻልን መንቀሊ ሕማም ልቢ ሩማቲክ ቶንሲላይትስ ስልጠና ተዋሂቡ። ኣብቲ  እዋን  ስልጠና  ውልቀን  ከባቢን  ፅሬት ብምሕላው፣  ግንዛበ ሕብረተሰብ  ዓቢ ብምግባር፣ ካብ ጎዳእቲ ባህልታትን እምነታትን ብምዕቃብ፣ መሰረተ  ልምዓት፣  መነባብሮ  ሕ/ሰብ  ክመሓየሽ  ብምግባር ወዘተ  ዝበዝሑ ሕማማት ምክልኻል ከምዝከኣል ተገሊፁ። ብተወሳኺ ተሳተፍቲ እቲ ስልጠና ኣብ ፓኬጃት ጥሙር ጥዕና ሓደ ኣካል ገይርካ ክስራሕ ከምዝግባእ ብምሕባር ትኹረት ሂብካ ክስርሐሉ ከምዝግባእ ተዛሪቦም።

እቲ ስልጠና ኣብ ኮሌጅ ጥዕና ሳይንስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዓይደር ዝተኻየደ ኮይኑ ብዩኒቨርሲቲ መቐለ፣ ቢሮ ጥዕና ክልል ትግራይን ኢትዮፒያ ዊተን ምስዝተብሃለ ዝካየድ እዩ። ኣብ ሕማም ልቢ ሩማቲክን መንቀሊኡን ግንዛበ ንምሃብ ዓሊሙ ዝወሃብ ዘሎ እዚ ስልጠና ኣብ ቀረባ እዋን ምስ ዝምልከቶም ኣካላት ብሓባር ኣብያተ ትምህርትን ጣብያታት ጥዕናን ሓዊስካ ሕ/ሰብ ኣብ ዝእከበሎም ከባቢታት ብስፍሓት መዕበዪ ግንዛበ ትምህርቲ ከምዝወሃብ ተሓቢሩ። 

Highlights Nov 04 2019 1

2 ናይ ኢትዮጵያ ምግብን መድሓንት ቁፅፅር በዓል ስልጣን ኣብ ጎናዊ ሳዕቤናትን ተዛመድቲ ፀገማትን መድሓኒት ኣድሂቡ ኣብ ኮሌጅ ጥዕና ሳይንስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዓይደር ሰሜን ቅርንጫፍ ብዝብል ማእኸል መአከቢ ሓበሬታ ኸፊቱ። እዚ ማለት ዝኾነ ዓይነት ጎናዊ ሳዕቤን ይኹን ተዛመድቲ ፀገማት ኣብ ትካላት ጥዕና ወይ ተገልጋሊ ሕ/ሰብ እንተጋጥም በሰብ ሞያ ኣቢልካ ናብዚ ማእኸል ወይ ናብ ዋና ማእኸል አዲስ አበባ ዝተፈላለየ ሜላታት ብምጥቃም ትኽክልኛ ሓበሬታ ብእዋኑ ሪፖርት ንምግባር ከምዝሕግዝ ዝተኣመነሉ ምዃኑ ተገሊፁ። እዚ ማእኸል ኣብ ኢትዮጵያ ካብዝተጣየሹ 6 ማእኸላት ሓደ ምዃኑ ኣብ ሰሜን ኢትዮጵያ ንኸባቢ ትግራይን ዓፋርን ሓዊሱ ግልጋሎት ከምዝህብ ተገሊፁ። 

Highlights Nov 04 2019 2

3 The monthly Ayder enlightenment forum was held on the topic “Medical Research: Developing Physician-Scientists at Mekelle University”. It was conducted by the invited gust, Professor Tony Magana, Professor of Neurosurgery at college of health sciences, CHS, Ayder comprehensive specialized hospital, Mekelle University.

He shared his insights and experience in Medical research to the audience. In his talk, Prof. Tony has discussed the importance and approaches for developing physician-scientists at Mekelle University and other medical schools in Ethiopia. Prof. Tony has participated in the first major prospective study of neural tubal defects in Ethiopia over the past four years. This research has been conducted by a multidisciplinary research team and Prof. Tony has played a leading role.

There was a hot discussion, questions and comments have been raised and shared among the audience. The forum was chaired by Dr. Abraha Hailu a senior internist and cardiologist at the CHS and one of the few medical doctors who are engaged in clinical research and a rising physician-scientist.Highlights Nov 04 2019 3 2

4 የዋሽንግተን እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ግንኙነት

በቅርቡ በዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ በሴንት ልዊስ እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ መካከል የተደረገው ስምምነት ወደፊት በሁለቱ ዩኒቨርስቲዎች እና በአፍሪካ መካከል በመማር ማስተማር እና በምርምር ላይ ጠንካራ ትብብር ይፈጥራል ተባለ።

ይህ ስምምነት እዚህ እንዲደርስ በዋሽንግተን ሴንት ልዊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ልዊስ ዎል ለ10 ዓመታት ያህል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመማር ማስተማር እና በየዓመቱ የዋሽንግተን እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች የጤና ዎርክሾፕ በማካሄድ እንዲሁም በትግራይና አካባቢው በተማሪዎች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ/resuable sanitary pads/ ድጋፍ የሚያደርግ ‘ዲግኒቲ ፕሮጀክት’ የተሰኘ የትብብር ፕሮጄክት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር አመርቂ ስራዎች ሰርቷል።

በአፍሪካ አህጉር ከጋና ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ ሁለተኛ የሆነው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ከጤና ትምህርት ባሻገር በስነ-ጥበብ፣ ቋንቋ፣ ሕግ እና ምህንድስናን ጨምሮ ትኩረት በሚሹ መስኮች ለማስፋፋት እንዲሁም የሰራተኛ ግንኙነቶችን ማጠንከር ላይ ለመስራት የታሰበ ስምምነት መሆኑን ተገልጸዋል። ስለሆነም በዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ እና በአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የትብብር ግንኙነቶች፣ የምርምር፣ የትምህርት እና የፈጠራ ግንኙነቶችን ከአህጉሪቱ ጋር ለማድረግ እና ለማጠናከሪያ ያግዛል።

በዚህም ዩኒቨርሲቲያችን እያካሄዳቸው ያሉ በተለይ የውጭ ትብብር ስራዎች የሚደነቅ እና የዩኒቨርሲቲው ዓላማ ለማሳካት የራሱ አስተዋጽኦ እያበረከተ ሲሆን የሁሉም ማህበረሰብ ተሳትፎ ውጤት መሆኑን ግልጽ ነው።

https://source.wustl.edu/…/washington-university-deepens-t…/

5 መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመማር ማስተማር ሂደት ላይ ከነባር ተማሪዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ተማሪዎቹ በመማር ማስተማር ሂደቱ ይስተዋላሉ ያሏቸውን በምግብ ቤት፣ የመጠጥ ውሃ መቆራረጥ፣ የመማሪያ ክፍልና የመዝናኛ እጥረት፣ በሬጅስትራና ሌሎች ነጥቦች በማንሳት እንዲፈቱላቸው ጠይቀዋል። በጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአካደሚክ እና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሐየሎም ከበደ በተማሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽ ሰጥተዋል። አብዛኛዎቹ ጥያቄዎች ከኮሌጁ ባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት የሚፈቱ መሆናቸውን ጠቅሰው የተወሰኑትን ግን በዩኒቨርሲቲው እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ምላሽ የሚሹ መሆናቸውን አብራርተዋል።

በሌላ በኩል ኮሌጁ የ2011 ዓ/ም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስራ አፈጻጸም በተመለከተ ከሰራተኞች ጋር ውይይት አካሂደዋል።

Highlights Nov 04 2019 5 2

ሪፖርቱ በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ማለትም በኮሌጅ፣ በሆስፒታል እንዲሁም በአስተዳደር መልኩ የተሰሩ ጠንካራ ስራዎች፣ ድክመቶች እና ያጋጠሙ እንቅፋቶች ተከፍሎ በዝርዝር ከሁሉም የስራ ክፍሎች ተወካዮች በተገኙበት ቀርበዋል። በቀረበው ሪፖርት ተሳታፊዎች ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ሰንዝረዋል።

በመጨረሻም የጤና  ሳይንስ  ኮሌጅ  እና  ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር አማኑኤል ሃይለ የተሰሩ መልካም ስራዎች እንዳሉ ሆነው በታዩ ክፍተቶች ላይ ትኩረት በማድረግ ሁሉም ሰራተኛ እና ባለድርሻ አካላት ተባብረን በመስራት ችግሮቹን መፍታት  ይገባናል ብለዋል። Highlights Nov 04 2019 5

 6 ዓለም አቀፍ የአንስቴዥያ ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአንስቴዥያ ተማሪዎች ህብረት ከኮሌጁ ጋር በመተባበር የፓነል ውይይት፣ ኤግዚቭሽን እና ደም ልገሳ ዝግጅቶችን በማካሄድ በዓይደር ግቢ ተከበረ። 

Highlights Nov 04 2019 6

ኣመራርሓን ተወከልቲን ነበርቲ ክ/ከተማ  ዓይደር  ሓፈሻዊ  ስራሕቲ  ኮሌጅ  ጥዕና  ሳይንስ  ስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል  ዓይደር  ተዓዚቦም።  ብላዕለዎት  ኣመራርሓ  ኮሌጅ  ጥዕና ሳይንስ  ቀንዲ ስራሕቲ ግልጋሎት ሕክምና፣ ምምሃር ምስትምሃርን ምርምርን ከምኡ ድማ ነቲ ከባቢን ብሓፈሻ ንሃገርናን ጎረባብቲ ሃገራትን ዘለዎ ረብሓ ብዝርዝር ዝቐረበ ኮይኑ ድሕሪ ዑደት ስራሕቲ ኮሌጅ ጥዕና ሳይንስ ሆስፒታል ዓይደር ኩሉ ክፋል ሕ/ሰብ ስራሕቲ እቲ ትካል ክፈልጥን ኣብ ዝረኣዩ ክፍተታትን ጥንካረታትን ሓጋዚ ክኸውን ከምዝግባእን ኣብ ከባቢኦም እናሃለወ ዝግባእ ግንዛበ ከምዘይነበሮምን ገሊፆም።

ኣብ ሆስፒታል ዓይደር ዝረአ ዘሎ በዝሒ ተገልገልቲ ንምቕናስ በብኸባቢኡ ዘለዋ ሆስፒታላትን ጣብያታት ጥዕናን ዓቕመን ፀንቂቐን ክሰርሓ ከምዘለወን ዝሐበሩ እቶም ተወከልቲ ተገልገልቲ ድማ ብዛዕባ ግልጋሎት ዝህብዎም ሰብ ሞያ ጥዕና ርኢቶ ዝህብሉ ኣሰራርሓ ክተኣታቶ ከምዝግባእ ተሓቢሩ። 

ኣብ ስራሕ ምፍጣር፣ ኣብ ፀጥታን ድሕንነትን እቲ ትካልን እቲ ከባቢን፣ ካልኦት ስራሕቲን ሓቢርካ ምስራሕ ከምዝግባእ ተሳተፍቲ ሓቢሮም። ካብቲ ትካል ዝወፅእ ረሳሕ ፈሳሲ ዝፈትሕ ህንፀቱ ተወዲኡ ኣብ ቀረባ ስራሕ ክጅምር ተዳልዩ ዘሎ መሐከሚ ረሳሕ ፈሳሲ ስርዓት ከምዘሐጎሶም ሓቢሮም ብተመሳሳሊ ንመሐከሚ ትኪ ዝምልከት ድማዝምልከቶም መንግስታዊን ዘይመንግስታዊን ትካላትን ውልቀ ሰባትን ኣብ ጎኒ ዩኒቨርሲቲ ኮይኖም ሓገዞም ከበርክቱ ተገሊፁ። 

 1 2019

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የደም ልገሳ ዝግጅት ተካሄደ

በአሁኑ ጊዜ የክረምት ወቅት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በሆስፒታሎች ብሎም በክልላችን ያሉ ደም ባንኮች የደም ዕጥረት እንዳጋጠመ ይታወቃል። ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ከክልሉ ደም ባንክ በመተባበር የደም እጥረት እና አጠቃቀምን ለማሻሻል እንዲያግዝ በቅርቡ በሆስፒታላችን ከተለያዩ ክፍሎች የተውጣጣ ኮሚቴ ተቋቁሞ ስራ ጀምሯል። ኮሚቴው ባካሄደው በመጀምሪያ ውይይቱ

1.   በሆስፒታሉ የግቢው ማህበረሰብ በማስተባበር ከክልሉ ደም ባንክ በጋራ የመጀመሪያ ሳምንት ማክሰኞ የደም ልገሳ ቀን እንዲሆን፣

2.   የደም አጠቃቀምን የሚገልጽ መምሪያ/Guideline እንዲዘጋጅ፣

3.   ኮሚቴው በየወሩ የመጀመሪያ ሳምንት ዓርብ ከሰዓት ተገናኝተው የስራው ሂደት እንዲነጋገሩ የሚሉ ነጥቦች በመጀመሪያ ውይይቱ ወስኗል። በዚህም ባሳለፍነው ሳምንት ከመቐለ ደም ባንክ በመተባበር በሆስፒታሉ ባደረገው ድንገተኛ የደም ልገሳ ዝግጅት 220 የሚሆን የሚተካ ደም ከረጢት በመለገስ የማይተካ ህይወት ማዳን ተችለዋል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ደም በመለገስ ያላቸው ድርሻ ግንባር ቀደም የሚጠቀስ ሲሆን በክረምት ለዕረፍት ወደ ቤተሰቦቻቸው በሚሄዱበት ወቅት ዕጥረቱ እንደሚባባስ ይታወቃል። በዚህም ሁሉም ሕብረተሰብ ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ደም በመለገስ የወገኖቹን ህይወት እንዲታደግ ኮሚቴው መልእክቱ ያስተላልፋል። 

 2 2 12019

Mekelle University, Ayder Comprehensive Specialized Hospital has inaugurated the establishment of neonatal ICU at Adigudom primary hospital in the presence of Prof. Kindeya Gebrehiwot, President of Mekelle University, Dr. Tsegay Berihu deputy health Bureau. This initiative was started last year after the department of pediatrics awarded a small community service grant lead by the chief pediatrician investigator Dr. Abrha G/her. Besides. Ayder has also assessed the infrastructure of the hospital and will start surgery and other services very soon. 

3 2019

 State minister of higher education, Prof. Afework, has visited Ayder teaching and skill lab, he briefed by school heads of respective labs and college management. He stressed that the lab should be certified so that industries will show interest to use the lab. He also asked our college to develop concept note for regular equipment maintenance and chemical supply which can be useful to a country level .

4 2019

Inauguration of the First Basic Temporal Bone Course was organized by Global ENT Outreach and Mekelle University, College of Health Sciences ENT Department in the presence of Prof Richard Wagner, ED of Global ENT Outreach! Thank you Global ENT for supporting this lab! This would mean a lot for our training & thereby improve our service to patients.

 5 2019

27ኛ ዙር የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ስነ-ስርዓት

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለ 27ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሀ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 7 ሺህ 425 ተማሪዎችን ከሁለት ሳምንታት በፊት አስመረቀ። የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ፕ/ር ክንደያ ገብረህይወት ባስተላለፉት መልእክት ዩኒቨርሲቲው ከእድሜው በላይ እየሰራ እንደሚገኝ እና ለዚህም እንደማሳያ በ2011 ዓ/ም University Ranking by Academic Performance (URAP) በሰጠው ምዘና ከኢትዮጵያ 2ኛ ከአፍሪካ 35ኛ ደረጃ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ለተመራቂዎችም እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልካም ምኞታቸውን አስተላልፏል።

በዝግጅቱ የክብር እንግዳ ሆነው ንግግር ያደረጉ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በትግራይ ፍፁም ሰላም በመኖሩ በመቐለ ዩኒቨርስቲ በሰላም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ለመመረቅ በቅታችኋል፡ በዚህም እናንተ ተመራቂዎች በሄዳችሁበት ሁሉ የትግራይ የሰላም አምባሳዶሮቻችን ናችሁ ብለዋል። ከተመራቂዎች መካከል 5 ሺህ 146 በመጀመሪያ ዲግሪ፣ 2 ሺህ 221 በሁለተኛ ዲግሪ 54 በህክምና ስፔሻሊቲና 4 በሦስተኛ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው። 

6 1 2019

            6 2 2019

                            በድጋሚ መልካም የስራ ዘመን ለተመራቂዎች!!!

 

የቡድን ተግባር ልምምድ መዝጊያ ዝግጅት

በዘንድሮ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በሰባት የትግራይ ክልል ከተሞቸ ያከናወንዋቸውን ስራዎች በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መዝጊያ ዝግጅት ተካሂዷል።

በዝግጅቱ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ፕ/ር ክንደያ ገ/ህይወት በሙያችሁ በየከተሞቹ የሚገኝ ህብረተሰብ አገልግላችሁ ለራሳችሁም ተምራችኋል፡ በዚህም ሶስቱ የዩኒቨርሲቲ ዓላማዎች ማሳካት በመቻላችሁ ኩራት ሊሰማችሁ ይገባል ብለዋል።

በጤና ሳይንስ ኮሊጅ የምርምር እና አካደሚክ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሐየሎም ከበደ በበኩላቸው የቡድን ተግባር ልምምድ ከ2006 ዓ/ም ጀምሮ ሲሰራ መምጣቱን በማስታወስ የዘንድሮ በተግባር የተሻለ ስራ መሰራቱን ጠቅሰው በኮሌጁ የተገኘውን ምርጥ ተሞክሮ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ወደ ሌሎች ኮሌጆች እና ትም/ት ክፍሎች እንዲስፋፋ እንደሚሰራ ተናግሯል። ተማሪዎቹ ከወጡባቸው ከሁሉም አካባቢዎች ምስጋና የተሰጠን ሲሆን ተማሪዎች ያልተላከባቸው ቦታዎችም እንዲላክላቸው ጥያቄ እያቀረቡ እንደሆነ ገልጸዋል። ለቀጣይም ከባለድርሻ አካላት በተለይም ከክልሉ ጤና ቢሮ በጋራ ለመስራት እንደታሰበ አብራርተዋል።

በዝግጅቱ ለመካፈል ተማሪዎቹ ከወጡባቸው ከተሞች የመጡ እንግዶች በሰጡት አስተያየት ለህብረተሰብ የሚጠቅሙ እንዲህ አይነት ዝግጅቶች በስፋት እንዲሰሩ እና ተማሪዎቹ በሰሯቸው ስራዎች ደስተኞች መሆናቸውን ተናግረዋል።  

በሁሉም ከተሞች የህክምና አገልግሎት እና ህብረተሰብን ከማስተማር ባሻገር ከባለድርሻ አካላት ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶችን ቀርጸው ለህብረተሰቡ ያስረከቡ ሲሆን እራሳቸው ደም በመለገስ እና እንዲለገስ በማድረግ ከሁሉም አካባቢዎች 750 ከረጢት መሰብሰብ ችለዋል። ዝግጅቱ የተጀመረው በሀወልቲ ሰማዕታት ችግን በመትከል ነበር። የዘንድሮ የተቀናጀ የቡድን ተግባር ልምምድ ስራዎች የሚያሳይ ደረጃውን የተበቀ ዘጋቢ ፊልም በኮሌጁ እና በተባባሪ አካላት የተሰራ ሲሆን ይህንን ዘጋቢ ፊልም በዩኒቨርሲቲውና በኮሌጁ ድረ-ገጾች ማግኘት ይቻላል። (www.mu.edu.et and www.mu.edu.et/chs

7 12019

7 22019

                     ለሕብረተሰባችን እንተጋለን!                        Yes, we really care!  

 

የበጎ አድራጎት ማህበር ከተሸላሚ ተማሪዎች ጋር

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ አይደር ግቢ የበጎ አድራጎት ማህበር የዘንድሮ ትምህርት መዝጊያ ምክንያት በማድረግ በዓይደር ክ/ከተማ ‘ማሕበርሕውነት ደቂ ሰብ’ ስር የሚገኙ ተማሪዎች በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የሽልማት ዝግጅት ተካሄደ። በዝግጅቱ አስተማሪ እናመልእክት አዘል ትምህርት፣ አዝናኝ ትምህርት ሰጪ ዝግጅቶች እና ድራማ በማዘጋጀት ተከብረዋል።

በዝግጅቱ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ልቦና  ባለሙያ  መምህርት  ገነት  ዕቡይ  የዝግጅቱ  አካል  በመሆን  ሰፋ  ያለ  ሙያዊ  መልእክት አስተላልፈዋል።  የበጎ  አድራጎት  አባላት  ተማሪዎችም  ከዚህ  በፊት  በተናጠል  ቅዳሜ  እና  እሁድ እንዲሁም  በበዓላት  ጊዜ  ድርጅቱ ድረስበመሄድ ሙያዊ እገዛ  ሲያደርጉ እንደነበር ዘንድሮ ግና ከአጠቃላይ አባላቱ ጋር በመቀናጀት ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ እገዛ ማድረግ እንደተጀመረ  ይታወቃል። 

በሽልማቱ መጻህፍት፣ የደብተር እና የልብስ መያዣ ሻንጣዎች፣  እንዲሁም ልዩ ልዩ ተሰጥኦ  ላላቸው ተማሪዎች የሚያገለግሉ  ስጦታዎችያካተተ ነበር። በዚህ  አጋጣሚ በምናካሂዳቸው  ተመሳሳይ ዝግጅቶች ከጎናችን  ሆኖ ድጋፍ የሚያደርግልን ሰይፈ  ሃ/ስላሴ (የሰይፈ ሃ/ስላሴሬስቶራንት ባለቤት) እናመሰግናለን። 

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ  አይደር ግቢ  የበጎ አድራጎት  ማህበር ከሁለት  ዐመታት በፊት  በትግራይ ክልል  ሰራተኛና ማህበራዊ  ጉዳይ ህጋዊዕውቅና  አግኝቶ በመንቀሳቀስ  የሚገኝ ማህበር ነው።  ዓላማውም ኢኮኖሚያዊ  እና ማህበራዊ ችግር ለሚገጥማቸው የግቢው  ተማሪዎችና ሰራተኞች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ  በተማሪዎች  እና ሰራተኞች ተነሳሽነት የተቋቋመ ማህበር ነው።

የማህበሩ መልእክት “ማህበራዊ ችግራችን በራሳችን አቅም ይፈታል” የሚል ነው። 

የማህበሩ አባል ለመሆን በ 09 14 01 05 74/09 14 02 45 95 ይደውሉልን። እንዲሁም ወደ ማህበሩ ሂሳብ ገንዘብ ለመለገስ ሲፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000192752977 ማስገባት ይችላሉ። 8 12019

8 22019

 

As part of the monthly Ayder Enlightenment Forum (AEF), public discussion under the theme ‘Compassion, Respect, and Justice: Foundations for the Global Practice of Medicine’ has been held on May 31, 2019 at Telemedicine Room, CHS, Ayder Campus.

DSC 0536

According to literatures and studies on health caring which is referred by the organizers of the forum, disrespectful and abusive care is an alarming and emerging problem in Ethiopia and globally as well. Thus, People report poor experience and disrespect in health care. In a recently published study from Tigrai (https://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed/30286734), women said they suffer more from disrespectful and abusive care than from the labor pain itself. Moreover, it has been said that although providing compassionate and respectful care (CRC) is one of the four transformational agendas of the Ethiopian health transformation plan (HSTP), the system wide response to disrespectful and abusive care doesn’t seem adequate and the problem seem to worsen.

DSC 0532

Therefore, taking this emerging problem into account, Prof. L. Lewis Wall was invited to share the audience his life time wisdom and global experience on compassionate and respectful care. Prof. L. Lewis is worldwide renowned researcher, clinician and mentor. Prof. Wall is the Selina Okin Kim Conner Professor in Arts and Sciences at Washington University in St. Louis, where he is also Professor of Anthropology and Professor of Obstetrics & Gynecology in the School of Medicine. Prof. Wall has a longstanding interest in the health problems of women in Africa, and has been traveling to various parts of Africa regularly for over 40 years. He founded the Worldwide Fistula Fund in 1995, the oldest not-for-profit public charity in the United States dedicated to providing care for women who have developed obstetric fistulas from prolonged obstructed labor. What is more, while in Mekelle, Prof. Wall and his wife, Helen, helped and found Dignity Period, a not-for profit organization that is partnering with Mekelle University and the Mariam Saba Sanitary Products Factory to produce and distribute menstrual hygiene products to girls in Tigrai and Afar regions to keep them in school.

DSC 0530

During his presentation, Prof. Lewis speaks about Justice as fairness, components of comprehensive emergency obstetric care, the overlap between poverty and maternal mortality. Hence, he said ‘As first priority, surgical practices should empower procedural justice’ and ‘There is power imbalance between sergeants and patients and it requires us to balance power, justice and fidelity’, Prof. Lewis added.

DSC 0544

In his detailed presentation over the issue, Prof. Lewis also addressed about the basic procedural justice in resource and poor environment, concerning our poverty vs our compassion and respect, and regarding compassion vs over medication. In this regard, he said ‘We don’t treat human as human rather we treat human as a case’.

A monthly forum discussion on ‘Genomics in medicine: clinical genetics, genetic testing and counseling’ has been held at Ayder Enlightenment Forum, CHS-MU on May 10, 2019.

DSC 0134