መቐለ ዩኒቨርስቲ በአጉላዕ ከተማ ወረዳ ክልተአውላዕሎ የእንስሳት ህክምና ማእከል 17/02/2011 / አስመረቀ፡፡

DSC 0357

DSC 0220

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ /ርእሰ መስተዳድር ክቡር ደብረፅዮን /ሚካኤል ፣የኢትዮጵያ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ክቡር ዶክተር / ጌታሁን መኩርያ ፣ፕሮፌሰር ክንደያ /ሂወት የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሬዝዳንት ፣የትግራይ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የመቐለ ዩኒቨርስቲ የእንስሳት ህክምና አስተማሪዎች እንዲሁም ሌሎች የመንግስት ልኡካን በቦታው ተገኝተው የሕክምና ማእከል የመረቁ ሲሆን የወተትና የንብ እርባታ ማእከልም ጎብኝተዋል ፡፡

DSC 0249

DSC 0193

DSC 0211

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትና ከኤፌድሪ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የእንስሳት እርባታ ለማዘመን በወረዳ ክልተአውላዕሎ አጉላዕ ከተማ ስራውን ጀምሯል፡፡