ቀን 05/08/2009 .


መቐለ ዩኒቨርስቲ በስሩ የሚገኘውን የጥንተ-ምህደራ እና ቅርስ ጥበቃ ተቋም በትርፍ ስዓት መምህር መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክተር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-306 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን ፡፡

 

No

Field of study

program

Required Qualification

Required No

1

  • Historical Aspect of Ethiopian Archeology

  • For postgraduate students

  • PhD in Archeology

1