ከዚህ ቀደም በወጣው ማስታወቅያ መሰረት፣ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃ መርሐ ግብር ለመማር በኦንላይን ተመዝግባችሁ ነገርግን የመመዝገብያ ክፍያ ያልፈፀማችሁ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው መመርያ መሰረት ክፍያችሁን በሲ.ቢ.ኢ ብር እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡

How to Pay:

  1. Dial *847#
  2. Choose Pay Bill
  3. Choose Input Short Code
  4. Enter 313131
  5. Enter the above Bill Reference Code
  6. Finally Approve

ማስታወሻ፡

የአመልካቾች ምዝገባ አሁን ያለበት ሁኔታ/ደረጃ/ ለማወቅ https://www.mymu.edu.et/ በመክፈት Application Tracker የሚል ሊንክ ከተጫናችሁ በኋላ ሙሉ ስማችሁን በማስገባት መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኖችሁን በአክበሮት እንገልፃለን፡፡