ቀን 26/03/2011 ዓ.ም

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም መስፈርቱ የሚጠይቀው የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን ፡፡

ማሳሰብያ

v የምዝገባ ቀን ፡ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አምስት የስራ ቀናት የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ፣

v ሁሉም የስራ ልምዶች የመንግስት ግብር የተከፈለባቸው   ለመሆኑ ማረጋገጫ ከፋይናንስ ኢኮኖሚያዊ ልማት /ከገቢዎች ፅ/ቤት/ ልታቀርቡ ይገባል ፣

v የመምዝገባያ ቦታ ፡ እንዳየሱስ ግቢ የሰው ሃብት ስራ አመራር ዳ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-306፣

v የፈተና ግዜ ፡ በማስታወቂያ ይገለፃል ፡፡

ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠርያ ደረጃ ደመወዝ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት ተፈላጊ ችሎታ ስራ ልመድ ብዛት

1

የይዘት ማናጀር

ፕሳ-8

7,364

የባችለር ዲግሪ 9 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የዶክትሬት ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ጆርናሌዝምና ኮሚኒኬሽን ፣ በቋንቋ ፣ በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ፣ በስነ-ፅሁፍ ፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለምአቀፍ ግንኙነት እና ሚድያ ኮሚኒኬሽን በህዝብ ግንኙነት ኋላፊነት / ባለሙያነት / ፣ የህትመት ዝግጀትና ስርጭት ባለሙያነት ፣ በኮሚኒኬሽን ባለሙያ በጋዜጠኛነት ፣ በሪፖርተርነት ፣ በሬድዮና ቴሌቪዥን አዘጋጅ ባለሙያነት እና የስነ-ፅሁፍ ባለሙያ /ኋላፊ

2

2

ሪፖርተር

ፕሳ-6

5,781

የባችለር ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ ጆርናሌዝምና ኮሚኒኬሽን ፣ በቋንቋ ፣ በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ፣ በስነ-ፅሁፍ ፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለምአቀፍ ግንኙነት እና ሚድያ ኮሚኒኬሽን እና ፕብሊክ ሪሌሽን የትያትርና የስነ-ጥበብ ባለሙያ ፣ የመንግስት ኢንፎርሜሽን /ሚድያ ባለሙያ ፣ በማስታወቂያ ስራ የሰራ

8

3

ቴክኒካል ቁጥጥርና ክትትል ባለሙያ

ፕሳ-6

5,781

የባችለር ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ በኮምፒተር ሳይንስ ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣ በኢንፎርማሽን ቴክኖሎጂ ፣ በኮምፒተር ምህንድስና ፣ በኤልክትሪካል ምህንድስና እና በኤልክትሮኒክስ በሙያው በኋላፊነት /በባለሙያነት የሰራ

2

 

ከሰላምታ ጋር