ቀን 03/04/2011 ዓ.ም.

 

መቐለ ዩኒቨርስቲ በስሩ የሚገኘውን የጥንተ-ምህደራ እና ቅርስ ጥበቃ ተቋም በትርፍ ስዓት መምህር መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክተር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-306 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆናቸው እንገልፃለን ፡

 

No

የትምህርት ዓይነት /ተፈላጊ ችሎታ / የሚያስተምሩት

ፕሮግራም

ደረጃ /Acadamic Rank /

ብዛት

01 History of Architectural Heritage Conservation , Heritage Components in Historical site and Cities ለሁለተኛ ዲግሪ /ማስተር/ Assistant Professor and above 1
02 Archaeology and development ለሶስተኛ ዲግሪ/ፒ.ኤች.ዲ/ Assistant professor and above 1
03 Museology and development ለሶስተኛ ዲግሪ /ፒ.ኤች.ዲ/ Assistant professor and above 1
04 Heritage and Tourism ለሶስተኛ ዲግሪ /ፒ.ኤች.ዲ/ Associate professor and above 1
05 Research Methodology ለሶስተኛ ዲግሪ/ፒ.ኤች.ዲ/ Associate professor and above 1