በመቐለ ዩኒቨርስቲ፣ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ፣ በውጭ ቋንቋዎች ትምህርት ክፍል፣ የፈረንሳየኛ ቋንቋ (French Language) በስሩ ለሚቋቋመው የሚያስተምሩ መምህራንበ ቋሚነት ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡በዚህ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ባለሙያዎች ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራቀናትውስጥኣስፈላጊሰነዶችበማቅረብወደሕብረተሰብሳይንስናቋንቋዎችኮሌጅየሰውሃብትልማትኣስተዳደርማመልከትይጠበቅባቸዋል፡፡

ታ.ቁ

የስራዓይነት

ተፈላጊየት/ትደረጃ

ብዛት

የስራልምድእናየትምህርትዉጤት

ደመዎዝ

1

የፈራንሳኛ (French language)መምህር

የመጀመርያዲግሪናከዚያበላይየፈረንሳኛ (French language)፣ቋንቋያለው/ያላት

2

የስራልምድ:-በተጠቀሰውየትምህርትደረጃየስራልምድቢኖርይመረጣል።

የትምህርትዉጤት (የተጠቃለለዉጤት)

 የ2ዲግሪውለወንድ 3.50 እናከዚያበላይ፣1ዲግሪ 3.00 አናከዚያበላይያለው።

 የ2ዲግሪውለሴት 3.35 እናከዘያበላይ፣1ዲግሪ 2.75 አናከዚያበላይያላት።

 የ2ዲግሪውለኣካልጉዳተኛእናለታዳጊክልልየብሔርተዋፅኦ 3.15 እናከዚያበላይ፣ኢንዲሁምየ1ዲግሪ 2.50 አናከዚያበላይያለው / ያላት።

  የ2ዲግሪውየመመረቅያፅሑፍ B+, Very Good እናከዚያበላይ

በከፍተኛትምህርትተቋምየደመዎዝስኬልመሰረት

መስፈርቱንየምታማሉ ኣመልካቶች ይህ ማሰታወቂያ ከወጠበት ቀን ጀመሮ ባሉት አስር ቀን (10) ተከታታይ የሰራ ቀናት፣ በዓደ-ሓቂ ግቢ የሕበረተሰብ ሳይንሰና ቋንቋዎች ኮሌጅ፣ የሰው ሀብት ልማት ባለሙያ ቢሮ ቁጥር 102 የማመልከቻ ዴበዳቤ (Aplication letter)፣ሲቪ (CV) እና የትምህረት ማሰረጃ ኦረጅናል ዴኩመንትና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ማመልከት እንደምትችሉ እንገልፃለን::