የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ

የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለ2018 ዓ/ም የሙያ ማሻሻያ የከረምት ስልጠና መርሀ-ግብር በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዲኘሎማ ወደ አንደኛ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ኘሮግራም የተመደባቹ አዲስ መምህራን ከዛሬ 27/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 (ሦስት) ቀናት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ግቢ ሬጅስትራር ምዝገባ የሚያካሄድ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ማሳሰቢያ፡
ወደ ዩኒቨርሲያችን ስትመጡ የሚከተሉትን ሟሟላት ይጠበቅባቸዋል፡-
1. ኣንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራንስ ልብስ
2. የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የCOC IV ምስከር ወረቀት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የመታወቂያ ካርድ እና ጉርድ ፎቶ
➢ በክረምቱ ትምህርት ወቅት የምግብ ባጀት በመመርያው መሰረት ታሳቢ ተደርጎ በካሽ የሚሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሬጀስትራር ፅ/ ቤት
Call Regi Notice

Related Articles