የፋሲካ በዓል አከባበር በመቐለ ዩኒቨርሲቲ

​የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የፋሲካን በዓል ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ማናጀመንት አባላት ጋር በጋራ አክብረዋል።
​በአከባበሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ለተማሪዎቹ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት እንዲሆን ተመኝተዋል። ተማሪዎቹም በበኩላቸው አመራሮቹ ከጎናቸው በመገኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።
​ይህ መሰል መርሃ-ግብር በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መካከል ያለውን ቤተሰባዊ ትስስር ይበልጥ የሚያጠናክር ነው።
​መልካም የፋሲካ በዓል!
fasic2018

Related Articles