ለሁሉም የማታ/Evening/ እና የቅዳሜና እሁድ/Weekend/ ትምህርት ፈላጊዎች
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ ም ትምህርት ዘመን በሁሉም ፕሮግራምቹ በማታ እና የቅዳሜና እሁድ የቅድመ ምረቃ መርኃ ግብር ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በቅርቡ በምንገልፅላችሁ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ተመዝግባችሁ ትምህርታችሁን ትቀጥሉ ዘንድ ዩኒቨርስቲያችን መዘጋጀቱን ለመግለጽ እንወዳለን።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ