ማስታወቂያ፦
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የአልሙናይ ሪዩኔም ፕርግራም 2026 (08-11 ባች) ላልተወሰነ ግዜ ተራዘመ።
ውድ የMU የቀድሞ ተማሪዎች፣
በሓምሌ 25, 2026 ለመካሄድ የታቀደው የቀድሞ ተማሪዎች የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የአልሙናይ ሪዩኔም ፕርግራም 2026 (08-11 ተማሪዎች የነበራቹ )እስከ ቀጣይ የምንገልፀው ማስታወቂያ ድረስ መራዘሙን ለማሳወቅ እንፈልጋለን።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ
17/11/202918 ዓ/ም