• +251 344 40 40 05
  • +251 344 40 75 00
  • ccia@mu.edu.et
Mekelle University Mekelle University
  • Home
  • About
  • Research
  • Academics
  • News & Events
  • Contact Us
Announcements

community mov

Phd- Dissertation Defense ---

Announcements
Read more …

ጉዳዩ፡- የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና ቀንን ስለማሳወቅ

Announcements
ማስታወቂያ
ጉዳዩ፡- የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና ቀንን ስለማሳወቅ
በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ ተጠናቅቋል፡፡ በዚሁ መሰረት ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናው የሚሰጠው ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በምትመደቡበት የፈተና ማዕከላት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በምትሄዱበት ወቅት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
2. ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከመጀመሩ 3 ደቂቃ በፊት በፈተና ማዕከል መገኘት ይጠበቅበታል፡፡
3. የሞባይል ስልክ ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
4. የፈተና ማዕከላት ምደባ በምዝገባ ፕላትፎርም የሚገለጽ ይሆናል፡፡ 
 
 

join us for an insightful research seminar exploring contemporary marketing concepts, philosophies, theories, and models!

Announcements

Resea seminar cpmte CBE

የሶስተኛው ዙር (3rd Round) የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ .

Announcements
የሶስተኛው ዙር (3rd Round) የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ
.
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡
ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል።
.
የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡
.
ማሳሰቢያ
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል።
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
  1. Tigray Heritages capes Restoration Initiative e Scholarships
  2. ማስታወቃያ ሪሙድያን 2017
  3. Vacancy announcement Law
  4. ናይ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ሓደሽቲ ተምሃሮ ምልክታ ቅበላ

Page 10 of 20

  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14

Contact US

Mekelle University

Corporate Communication Directorate office

Email:  ccia@mu.edu.et

Phone: +251 344 40 40 05

website: www.mu.edu.et

Facebook: @MekelleUniversity 

Twitter: @MekUniETH

Programs

  • All Programs
  • Undergraduate Programs
  • Postgraduate
  • Postgraduate diploma(certificate)

Research

  • Research at MU
  • Community engagement
  • Knowledge and Technology Transfer
  • Mekelle University | Annual Research Review Day

Services

  • Ayder Comprehensive Specialized Hospital
  • Library
  • ICT
  • Sport
  • International Affairs Office

Important Links

  • Registrar
  • MU Course (e-SHE)
  • MU Online Journals
  • Alumni Registration Form
  • Ethiopian DOI consortium
  • Mekelle Science Museum
  • Active available programs 2025/6
  • AI4SD 2026
  • International Conference on Synergies for Sustainable Futures
© 2026 Mekelle University.
Sign In
  • Home
  • About
  • Research
  • Academics
  • News & Events
  • Contact Us
  • +251 344 40 40 05
  • +251 344 40 75 00
  • ccia@mu.edu.et