የመቐለ ዪኒቨርሲቲ ማናጅመንት የ2016 ዓም የትንሳኤ በዓል ከተማሪዎች ጋር በደመቀ መልኩ እያከበሩት ይገኛሉ።

 የመቐለ ዪኒቨርሲቲ ማናጅመንት የ2016 ዓም የትንሳኤ በዓል ከተማሪዎች ጋር በደመቀ መልኩ እያከበሩት ይገኛሉ።
ክብረ በዓሉ በታላቅ የሙዚቃ ድግስ ታጅቦ የሚውል ሲሆን ከ9:00-11:00 በአሪድ ግቢ፤ ከ11:00-01:00 ደግሞ በዓዲ ሓቂ ካምፓሶች ታዋቂ ዘፋኞች በሚሳተፋበት ትልቅ የሙዚቃ ድግስ ይከበራል።
we Really Care!

የ2016 የትንሳኤ በዓል2