የአከባቢ ችግሮችን መቅረፍና ማዳን በተመለከተ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ በመቐለ ዩኒቨርስቲ አሜሪካን ኮርነር እየተካሄደ ይገኛል
የአከባቢ ችግሮችን መቅረፍና ማዳን በተመለከተ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ በመቐለ ዩኒቨርስቲ አሜሪካን ኮርነር እየተካሄደ ይገኛል።
ለአንድ ቀን በሚቆየው ይህ ኮንፈረንስ በአከባቢ የሚታዩ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው በተመለከተ በምሁራን በሚቀርቡ ፅሁፎችና በታሳታፊዎች ውይይት እየተካሄደ ይገኛል ።
በስይሪንጋ ለው ኤንድ ሜድየሽን፥ መቐለ ዩኒቨርስቲና ባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተዘጋጀው ይህ ኮንፈረንሰ ችግሮች በመለየትና መፍትሄዎች በመጠቆም የላቀ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።