ለሁሉም የመደበኛ፣ የማታ እና የእረፍት ቀናት ድህረምረቃ(MSc and Ph.D) ኣመልካቾች

ለሁሉም የመደበኛ፣ የማታ እና የእረፍት ቀናት ድህረምረቃ(MSc and Ph.D) ኣመልካቾች
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓም የትምህርት ዘመን በድህረ ምረቃ ፕሮግራም መማር የምትፈልጉ እንዲሁም የድህረ ምረቃ ፈተና(GAT exam) የወስዳችሁ፤ ምዝገባ የምናካሂደው ከ28-30/ 03/2016 ስለሆነ በዚህ public IP address 213.55.94.34 በመቐለ ዩኒቨርሲቲ Estudent ገብታችሁ እንድታመለክቱ እንዲሁም የሚከተሉትን የትምህርት ማስረጃዎች እንድታያይዙ እያሳወቅን፤
1. የኣንደኛ ዲግሪ student copy and degree ለMSc.
2. የኣንደኛ ዲግሪ እና የሁለተኛ ዲግሪ student copy and degree ለ Ph.D.
3. የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ.
4. የጋት ውጤት(GAT result).
በተጨማሪም በነዚህ ቀናቶች በየትምህርት ክፍላችሁ ሪፖርት እንደታደርጉ እናሳስባለን::

Related Articles